Zema Playerアプリは、オーディオで新旧の曲や音楽を見つけることができるアプリケーションです
ዜማ Player መተግበሪያ አዳዲስ እና ቆየት ያሉ መዝሙሮችንና ሙዚቃዎችን በድምፅ (Audio) የሚያገኙበት መተግበሪያ ነው ይህ መተግበሪያ የተለያዩና ለአጠቃቀም የሚመቹ አገልግሎቶች የተካተቱበት ነው ከእነዚህም አገልግሎቶች መካከል ቆየት ያሉ መዝሙሮችና ሙዚቃዎችን በጥሩ የድምፅ ጥራት ያገኙበታል እንዲሁም አዳዲስ መዝሙሮችና ሙዚቃዎችን በፍጥነት ያገኙበታል የወደዱተትን ሙዚቃዎችና መዝሙሮች ስልኮ ላይ ማስቀረት ይችላሉ በዚህ መተግበሪያ አገልግሎቶቹን በበይነመረብ (Internet) ወይም ያለ በይነመረብ (Internet) ማግኘት ይችላሉ በዚህ መተግበሪያ የሚያገኙት ሙዚቃዎችና መዝሙሮች የሙዚቀኛውንና የዘማሪውን የቅጂ መብት © በአስተማማኝ ሁኔታ ይጠብቃል መተግበሪያውን ስልኮ ላይ ይጫኑት ይጠቀሙበት ይወዱታል ።